በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ብረታ ብረትና ኢንጂሪንግ ኮርፖሬሽ

About METEC

Metals and Engineering Corporation (METEC) is a Government owned industrial enterprise established under

Read more

Product & Services

The intension of specialization of METEC is to design and develop industrial plants of a paramount importance to the growth of the economy of Ethiopia

Read more

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሹመት


ሜ/ጀ አህመድ ሃምዛ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲሾሙ በምትካቸው ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡

መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!
 

Read more

የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት፡፡

 የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጅነሪንግ ኮምፓክት ሰብስቴሽንና ስዊች ጊር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በቀን 3 በሳምንት 15 የሚደርሱ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮምፓክት ስብቴሽኖችን ለደንበኞች እንደሚያቀርብና ለምርቶቹ የሚውሉ ግብዓቶች በወቅቱ ከተሟላ አሁን ካለው የማምረት አቅም የበለጠ ማምረት እንደሚችሉ የፋብሪካው ስራ አስኪያጅ በጉብኝቱ ወቅት አስረድተዋል።

የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት እንደሚቀጥል ይጠበቃል።

Read more

አረንጓዴ አሻራ የሚያሳርፈው ትውልድ አካል ስለሆኑ እንኳን ደስ አልዎት!

 
    የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት ከሰኔ 30-ሃምሌ 25/2012 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የሚያከናውን መሆኑን እየገለጽን በሚወጣው መርሃ ግብር መሰረት እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
 
 

Read more

STAY HOME.SAVE LIVES.

STAY HOME.
SAVE LIVES.
Help stop coronavirus
1
STAYhome as much as you can
2
KEEPa safe distance
3
WASHhands often
4
COVERyour cough
5
SICK?Call ahead

Read more