ብኢኮ የተቋቋመበት አላማ

1   የነጻ ገበያ ስርዓቱን ምክንያት በማድረግ የሚፈጠሩ ፍትሃዊ ያልሆኑ የገበያ ጉድለቶችን ለመሙላት

2   በነፃ ገበያ ስርዓቱ የሚፈጠሩ መልካም አጋጣሚዎችንና መንግስት የሚመራውን የኢንዱስትሪ  ልማት ለማጠናከርና ለማፋጠን

3   መንግስት የሚመራበትን ፖሊሲዎች በመከተል ኢኮኖሚውን ማሳደግ

4   የህዝቡንና የግል ዘርፉን ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ የሚችሉ የማምረቻ ፋሲሊቲዎችን መገንባት