ወታደራዊ ምርቶች

ብኢኮ የተለያዩ ወታደራዊ ምርቶችን በማምረት ላይ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ፡-

  ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎች

ብኢኮ የተለያዩ አይነት ብረት ለበስ ተሸከርካሪዎችን  ከዚህ ውስጥም የአዛዥ መኪኖችንና አምቡላንሶች የመሳሰሉት ይገኝበታል፡፡

  ተተኳሸ

ብኢኮ ከ7.62 ሚ.ሜ - 130 ሚ.ሜ ለቀላልና ከባድ መሳሪያ የሚሆኑ ተተኳሾችን ያመርታል፡፡

  ሰው አልባ አውሮፕላኖ

ለሀገራችን መከላከያ ሠራዊት የሚሆኑና ለአሰሳ፣ ለስለላና ከአደጋ ለመከላከል የሚረዱ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን ያመርታል፡፡

  ኤርክራፍት

ቋሚና ተሸከርካሪ ክንፍ ያላቸው የተለያዩ ወታደራዊ ኤርክራፍቶችን ዲዛይን በማድረግ፣ በማደስና በማሻሻል ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡