ሀገር በቀሉ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮሬፖሬሽን (ሜቴክ) ሲገነባ የቆየው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስር  ፋብሪካ የሙከራ ጊዜውን አጠናቅቆ የስኳር ምርት ማምረት ጀመረ

መንግስት የሀገሪቱን የስ£ርየስርየስር ኢንዱስትሪ ልማት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ዕቅድ ይዞ ከገነባቸው የስር ፋብሪካዎች መካከል በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ሰላማጎ ወረዳ በ420 ሺህ ስኩዬር ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስር ፋብሪካ በአሁኑ ወቅት የተቀመጠለትን የሙከራ ጊዜ አጠናቅቆ ወደ ስር ምርት ሂደት ተሸጋግረዋል

ከፋብሪካው የአዋጭነት ጥናት አንስቶ ዝርዝር ዲዛይን' የኢኩዩፕመንት ምርትና አቅርቦት' የሲቪል ስራዎች እንዲሁም የኢሬክሽንና ኢንስታሌሽን ስራዎች በሀገር ውስጥ አቅም መገንባት መቻሉ በቀጣይ ከውጪ ጥገኝነት የተላቀቀ የኢንዱስትሪ ልማት ለማረጋገጥ ትልቅ ዋስትና መሆኑ አማላካች ነው""

በግንባታው ሂደት የተፈጠረው አቅም የአይቻልም ባይነት አስተሳሰብ የሰበረና ቀጣይነት ላለው የኢንዱስትሪ ልማት ትልቅ መሰረት የጣለ ነው ሲሉ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮሬፖሬሽን ም/ዋና ዳይሬክተር ብ/ጄነራል ጠና ቁርንዴ ተናግረዋል

በቀን 12 ሺህ ቶን አገዳ የመፍጨትና 45 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው ፋብሪካው በሺዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል ከመፍጠሩም ባሻገር የአካባቢው ህብረተሰብ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ተገንብቶ ለምርት በቅ~ል""  

ከዲዛይን ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ አቅም የተገነባው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስ£ር ፋብሪካ ተከታታይና ቀጣይነት ያለው የቴክኖሎጂ ሽግግርና ልማት ለማረጋገጥ በተከናወኑ ውጤታማ ስራዎች በርካታ የሀገር ውስጥ ስራ ተቋራጭች' መሀንዲሶች' ቴክኖሎጂስቶች' ተመራማሪዎችና ወጣት ጀማሪ ባለሙያዎች በግንባታ ሂደቱ ተሳትፈውበታል

ፋብሪካው በተደረጉለት የዲዛይን ማሻሻዎችና በግንባታ ወቅት ባጋጠሙ ውስጣዊና ውጫዊ ችግሮች ምክንያት በተያዘለት ጊዜ ሳይጠናቀቅ በፍተሻና በሙከራ ምዕራፍ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የሙከራ ስራውን ጨርሶ ወደ ምርት ሊገባ ችለዋል""

በኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ር ፋብሪካ ግንባታ ሂደት የተገኙ ተሞክሮዎች ለተመሳሳይ ሜጋ ፕሮጄክቶች ክንውን እና ሀገራችን እየገነባችው ለምትገኘው የኢንዱስትሪ ልማት ዕድገት መሰረት የሚሆነውን የአግሮ ኢንዱስትሪ ግንባታ አቅም እንደሚፈጥሩ ይጠበቃል""