የሎኮሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ

Locomotive Engineering Industry

Read more

የሎኮሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ

Locomotive Engineering Industry

Read more

ስለ እኛ

ሎኮሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በ2003ዓ.ም በቢሾፍቱ አዉቶሞቲቭና ሎኮሞቲቭ ኢንዱስትሪ ተብሎ በብኢኮ ስር የተቋቋመ ኢንዱስትሪ ነዉ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ዋና መ/ቤቱን አዲስ አበባ ከተማ ለገሃር ባቡር ጣቢያ ዉስጥ በማድረግና 

ተጨማሪ

ምርትና አገልግሎት

ባቡሮች በማምረት በቀጣይም ከሀገራችን አልፎ ለጎረቤት ሀገራት ኤክስፖርት በማድረግ የዉጭ ምንዛሬ ለማስገኘት አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ከምርቶቹም መካከል ቀላል የከተማ ባቡር፣ ሃገር አቋራጭ ባቡሮች፣የጭነት ማመላለሻ ፉርጎዎችንና የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ፡፡ 

ተጨማሪ

ዋና ዋና ክንዋኔዎች

ተጨማሪ

Locomotive Engineering Industry

 Upgrading and producing light rail transit /LRT/, Electric multiple units /EMU/, Freight electric locomotives and Wagons with low cost and effectively satisfy our customers' needs.