የማምረቻ ፋብሪካዎች

1.    ቀላል የከተማ ባቡር ማምረቻ ፋብሪካ (L.R.T Light Rail Transit production factory)

2.     በኤሌክትሪክ የሚሰራ የከተማ ባስ ማምረቻ ፋብሪካ(Trolley  Bus Production factory)

3.     ሃገር አቋራጭ ባቡር ማምረቻ ፋብሪካ (E.M.U Electrical Multiple Unit Production factory)

4.     ተጎታች ባቡር ማምረቻ ፋብሪካ(Locomotive  Production  factory )

5.     የተለያየ አ|ይነት ዕቃዎች መጫኛ ፍርጎዎች ማምረቻ ፋብሪካ(wagon  production factory)

ምርቶች

*      ቀላል የከተማ ባቡሮች

*      ሃገር አቋራጭ ባቡሮች

*      ትሮሊ ባስ

*      ዋገኖች