የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት፡፡
የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጅነሪንግ ኮምፓክት ሰብስቴሽንና ስዊች ጊር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በቀን 3 በሳምንት 15 የሚደርሱ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮምፓክት ስብቴሽኖችን ለደንበኞች እንደሚያቀርብና ለምርቶቹ የሚውሉ ግብዓቶች በወቅቱ ከተሟላ አሁን ካለው የማምረት አቅም የበለጠ ማምረት እንደሚችሉ የፋብሪካው ስራ አስኪያጅ በጉብኝቱ ወቅት አስረድተዋል።
የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት እንደሚቀጥል ይጠበቃል።
Read more