#ጤና ይስጥልን! ቢሾፍቱ

  #ጤና ይስጥልን! ቢሾፍቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የመከላከል ስራ በቢሾፍቱ፡፡  በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በኢንዱስትሪው ሁሉም ክፍሎች ፋብሪካዎች የንፅሕና መጠበቂያ ቁሳቁስን ጨምሮ ሌሎች...

የፊት ማስክ አጠቃቀም::

የፊት ማስክ በሚጠቀሙበተ ወቅት ልብ ሊባል የሚገባችሁ ነገር፡፡

#ጤና ይስጥልን

#ጤና ይስጥልን!! የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላለከል የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት የሃብት አስተዳደር ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ክፍሌ ገ/ማሪያም የሚመራው ግብረ ሃይል...

የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጅነሪንግ ኮምፓክት ሰብስቴሽንና ስዊች ጊር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ

  የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጅነሪንግ ኮምፓክት ሰብስቴሽንና ስዊች ጊር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በቀን 3 በሳምንት 15 የሚደርሱ የተለያዩ መጠን ያላቸውን ኮምፓክት ስብቴሽኖችን ለደንበኞች እንደሚያቀርብና ለምርቶቹ የሚውሉ ግብዓቶች በወቅቱ...

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሰራተኞች የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረጉ

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሰራተኞች የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረጉ የብረታ ብርትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሰራተኞች ከአሀዱ ቁም ነገር በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር በንፅህና መጠበቂያ እጥረት ምክኒያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ...

የሃይቴክ ኢንጂነሪግ ኢንዱሰትሪ ጉብኝት ተደረገ

የሃይቴክ ኢንጂነሪግ ኢንዱሰትሪ ጉብኝት ተደረገ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳሬክተር ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ የእለቱን የጉብኝት መረሃ ግብር በሶስተኛነት የጎበኙት የሃይ-ቴክ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ሲሆን የኢንዱስትሪውን የስራ እንቅስቃሴና ያለበት ሁኔታ በኢንዱስትሪው አመራሮች ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ...

የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጂነሪነግ ሰንዳፋ የፀሐይ ኃይል ማምረቻ ቴክኖሎጂ ፋብሪካ ጉብኝት ተደረገ

ብረታ ብረትና ኢንጂነሪነግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጂነሪነግ ሰንዳፋ የፀሐይ ኃይል ማምረቻ ቴክኖሎጂ ፋብሪካ ጉብኝት ተደረገ፡፡ የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ባደሩገት ጉብኝት የኢትዮጵያ ፓወር ኢንጂነሪንግ ኢንዱሰትሪ መካከል የሆነውን የሰንዳፋ የፀሐይ ኃይል ማምረቻ ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፋብሪካን አጠቃለይ...

ኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት አደረጉ

ኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጉብኝት አደረጉ ለኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ እና በጉብኝቱ ለተሳተፉ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ በተደረገው ጉብኝት የኢንፍራስትራክቸር ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ደብረ-ብርሃን በሚገኘው ፋብሪካው የስራ እንቅስቃሴ በኢንዱሰትሪው...

የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዬ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል

የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ እና የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች የኢትዬ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል። በጉኝታቸው የህፃናት ማቆያ፣ የፖሊና ህትመት ፋብሪካ፣ የፓይፕ ፋብሪካ እንዲሁም የኮምፖ ሳይት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።