#የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ!

 

#የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ!

የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በሱማሌ ብሔራዊ ክልል ጅግጀጋ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ተከናወነ፡፡

በከልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ ላይ የተለያዩ አገር በቀል ዛፎችን ተተክለዋል፡፡ ከኢንዱስትሪው የተለያዩ ሥራ ክፍሎች የተውጣጡ ሰራተኞች በዘመቻው ላይ መሳተፋቸውን ከኢንዱስትሪው የተገኘ መረጃ ያመለክታል፡፡