የኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ የሙከራ ጊዜውን አጠናቅቆ የስኳር ምርት ማምረት ጀመረ

ሀገር በቀሉ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮሬፖሬሽን (ሜቴክ) ሲገነባ የቆየው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስ ኳ ር  ፋብሪካ የሙከራ ጊዜውን አጠናቅቆ የስኳር ምርት ማምረት ጀመረ መንግስት የሀገሪቱን የስ£ርየስ ኳ ርየስ ኳ ር ኢንዱስትሪ ልማት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ዕቅድ ይዞ...

ብኢኮ አርአያ ተቋም ተብሎ ተሸለመ

ብኢኮ አርአያ ተቋም ተብሎ ተሸለመ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ባዘጋጀው የአርአያ ሴቶችና አርአያ ተቋማት የሽልማት እና ዕውቅና አሠጣጥ ስነ-ስርዓት ብኢኮ በሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት አርአያ ተቋም በመሆን ተሸልሟል፡፡ የሽልማትና እውቀት አሰጣጥ...

ከወጣቶች ጋር ውይይት ተደረገ

ከወጣቶች ጋር ውይይት ተደረገ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አመራሮች ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላት ከተውጣጡ ሶስት ሺህ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ልማትና የስራ ፈጠራ ዙሪያ የተደረገው ይህ ውይይት ወጣቶች አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና...

ኦሞ አንድ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በመጨረሻው ምዕራፍ

ኦሞ አንድ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት በመጨረሻው ምዕራፍ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በመገንባት ላይ ከሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶች አንድ የሆነው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጄክት ግንባታው ተጠናቅቆ የምርት ሙከራውን ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ዋና ዋናዎቹ የፕሮጀክቱ...